ብሔራዊ የመግባባት ጉባኤ ሊጠራ ነዉ

የአምስቱ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ተወካዮች እንደሚሉት ጉባኤዉ ገዢዉ ፓርቲ ኢሕአዴግን ጨምሮ ዉጪም ሐገር ዉስጥም ያሉ የፖለቲካ ፓርቲዎች፤ የሲቢክ ማሕበራት እና የተለያዩ ኃይማኖታዊ ተቋማት የሚካፈሉበት ነዉ…

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE