‹‹እኛ ላይ ከደረሰው ጉዳት ይልቅ የኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ የደረሰው ይበልጣል!›› የዘ-ሀበሻ ድረገፅ ባለቤት

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ 100 የሥራ ቀናት ውስጥ ከተወሰዱ እርምጃዎች መካከል 264 በሀገር ውስጥ የተዘጉ ድረ ገጾች መከፈት አንዱ ነው።