ቢጫና ቀይ ካርዶችን ማንና ለምን ፈጠራቸው?

አንዳንድ የእግር ኳስ ጨዋታዎች በጣም ትግል የበዛባቸው ከመሆናቸው የተነሳ የጦር አውድማ መሆን ይቃጣቸዋል፤ ማረጋጊያ መንገድ እስኪጠፋ ድረስ። ፖሊስ ገብቶ የገላገላቸው በርካታ ጨዋታዎች መኖራቸውን ልብ ይሏል። ይህን የተመለከተው ሰው ያመጣው ዘዴ እስከዛሬ ጥቅም ላይ እየዋለ ነው።…