የጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አባት አቶ አህመድ አሊ፡ “አብዮት ነበር ስሙ። ዐብይ ሁን ብዬ ዐብይ ስል ሰየምኩት”

በጅማ ዞን በሻሻ በምትባል አነስተኛ ከተማ ውስጥ የተወለዱት ዶ/ር ዐብይ አሀመድለቤተሰባቸው 6ኛ ልጅ ናቸው። የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን በበሻሻ 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ጀምረዋል።…