ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ ከኦነግ ሊቀመንበር አቶ ዳውድ ኢብሳ ጋር ተወያዩ

ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ በኤርትራው ጉብኝታቸው ከኦሮሞ ነጻ አውጪ ግንባር (ኦነግ) ሊቀመንበር አቶ ዳውድ ኢብሳ ጋር ተገናኘተው ተወያይተዋል።