የመጀመርያው ክፍል የአውሮፓ ህብረት ግብረ-ሀይል ሳህል ገባ

በሳሕል ያለውን እስላማዊ አመጽ ለመታገል በሚደረገው ጥረት ለመርዳት ታኩባ የሚል መጠርያ የተሰጠው ከአውሮፓ ሀገሮች የተሰባሰበ ግብረ-ሀይል የመጀመርያ ክፍል ሳሕል መግባቱ ታወቀ። …