የኦሮሞ ሴቶች በዋሽንግተን ዲሲ የተቃውሞ ሰልፍ አካሄዱ

“የኦሮሞ ሴቶች ሰልፍ በዲሲ” በሚል የተጠራው የቃውሞ ሰልፍ በዛሬው ዕለት በዋሽንግተን ዲሲ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ፊት ለፊት ተካሂዷል፡፡ የሰልፉ ዓላማ ድምጽ ለሌላቸው የኦሮሞ ሴቶች ድምጽ ለመሆን ነው” ያሉት ሰለፈኞቹ እስረኞች ይፈቱ፣ የኦሮሞ ሴቶችን መድፈር ይቁም የኢትዮጵያ መንግሥት የኦሮምን ህዝብ መግደል ያቁም! ፍትህ ለሀጫሉ! የመሳሰሉ መፈክሮችን አንግበዋል፡፡

አዘጋጆቹ ለአሜሪካ …