ቲክ ቶክ፡ የዓለም መንግሥታት ለምን ቲክ ቶክ ላይ አደሙ?

ቲክ ቶክ ላይ የሚለጠፉ ምስሎች አብዛኛውን ጊዜ ፈገግ የሚያሰኙ ናቸው። አንዳንዶቹ ከጥቂት ሰከንድ በላይ ዕድሜ የላቸውም። ቢሆንም ግን ድርጅቱ ከእነዚህ ምስሎች ሚሊዮኖች ያተርፋል።…