ፌስቡክና ትዊተር ፕሬዝደንት ትራምፕ ላይ እርምጃ ወሰዱ

ፌስቡክ የፕሬዝደንቱ መልዕክቱ ጎጂ የኮቪድ መረጃ ይዟል በሚል ከመድረኩ ላይ እንዲወገድ አድርጓል። ትዊተር ደግሞ የትራምፕ ምርጫ ቅስቀሳ ቡድን የለጠፈውን መልዕክት እስኪያወርድ ድረስ አግዶታል።…