በትግራይ ከተሞች ለጠቅላይ ሚኒስቴር አቢይ የድጋፍ ሰልፍ በውጡ ነዋሪዎችና በፀጥታ ሀይሎች መካከል ግጭት ተፈጥሯል

በትግራይ የተለያዩ ከተሞች ለጠቅላይ ሚኒስቴር አቢይ የድጋፍ ሰልፍ ለማደረግ የወጣው ህዝብ ላይ የክልሉ ፖሊሶች ድብደባና ወከባ አካሄዱ።


► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE