በትግራይ ወታደራዊ ሰልፍና የገበያ ቃጠሎ

በትናንትናው እለት በመቀሌ ከተማና በሌሎች የክልሉ ከተሞች: የክልሉ የልዩ ኃይል አባላትና ታጣቂ ሚሊሻዎች ወታደራዊ ሰልፍ በማካሄድ ትዕይንት አድርገዋል።

የትግራይ ክልል የፀጥታና አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ አቶ ተኪኡ መተኩ ትግራይ ክልል በኃይል ለማንበርከክ የሚደረግ ጥረት እንደማይሳካ ሊታወቅ ይገባል።

በሌላ ዜና በመቀሌ ከተማ በሚገኝ ዓዲ ሓቂ ተብሎ በሚታወቅ ገበያ የእሳት አደጋ አጋጠመ።