ማልታ ከባሕር ላይ የታደገቻቸው 65 ስደተኞች ላይ የኮሮናቫይረስ ተገኘባቸው

ከሜዲትራንያን ባህር ላይ ህይወታቸውን ከታደገቸው 94 ስደተኞች መካከል ሁለት ሦስተኛዎቹ ኮቪድ-19 ተገኝቶባቸዋል።