ከኮንሶ ሕዝብ ጥያቄ ጋር በተገናኘ ታስረው የነበሩ የሕሊና እስረኞች ተፈቱ።

ከኮንሶ ሕዝብ ጥያቄ ጋር በተገናኘ ታስረው የነበሩ የሕሊና እስረኞች ተፈቱ። በአጠቃላይ የ188 ኮንሶ ታሳሪዎች ክስ የተቋረጠ ሲሆን ከእነዚህ ውስጥ የጎሳ መሪው ካላ ገዛኽኝን ጨምሮ 23 የመፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት ይገኙበታል። በዛሬው የኮንሶ ሕዝብ በካራት ከተማ በነቂስ ወጥቶ ደማቅ አቀባበል አድርጎላቸዋል፡፡