“መንግሥት የሚደግፈው የሙስሊሙን ሕብረተሠብ ነው” ጠ/ሚኒስትር ዐብይ አህመድ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤትን እና ከቅርብ ወራት በፊት ከእስር የተፈቱ የኢትዮጵያ ሙስሊሞች የመፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላትን በጽሕፈት ቤታቸው ጠርተው አወያይተዋል።…