“ከሞቱት አንለይም” የሶማሌ ክልል እስረኞች

ሂውማን ራይት ዋች “ዊ አር ላይክ ዘ ዴድ” (ከሞቱት አንለይም) በሚል ርዕስ ዛሬ ባወጣው ሪፖርት በሶማሌ ክልል የሚገኙ እስረኞች የዘፈቀደ እስራት፣ ድብደባ፣ መደፈርና የሰው ልጅ ማሰብ ከሚችለው በላይ እንግልት እንደሚደርስባቸው ያትታል።…