የኤርትራው ፕሬዝዳንት አማካሪ በአሜሪካ የተጣለባቸው ማዕቀብ ተነሳላቸው

የኤርትራ ፕሬዝዳንት አማካሪ የማነ ገብረዓብ በአሜሪካ የተጣለባቸው ማዕቀብ ተነሳላቸው። በአሜሪካ ግምዣ ቤት የውጪ ንብረት ቁጥጥር ቢሮ በትናንትናው ዕለት የፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ አማካሪ ከተካተቱበት የሶማሊያ ማዕቀብ ስማቸው መሰረዙን አስታውቋል።…