ኢትዮጵያ ውስጥ ታስሯል የተባለው ኬንያዊ ጋዜጠኛ ያሲን ጁማ

ባለፈው ሳምንት ኢትዮጵያ ውስጥ የተከሰተውን አለመረጋጋት ተከትሎ በርካታ ሰዎች በፖሊስ ቁጥጥር ስር መዋላቸው ተነገረ ሲሆን ከእነዚህም መካከል ኬንያዊው ጋዜጠና ያሲን ጁማ አንዱ ነው።…