“አለመረጋጋቱ የተፈጠረው ቀድመው በተዘጋጁ ኃይሎች ነው” ዐቃቤ ሕግ አዳነች አቤቤ

“በኦሮሚያ ውስጥ በጣም በሚያሳፍር እና በአሰቃቂ ሁኔታ ከሃጫሉ ግድያ ጋር ግነኙነት የሌላቸው፣ በየትኛውም ወገን የፖለቲካ ተሳትፎ የሌላቸው ሰዎች በቤታቸው ውስጥ እንዲገደሉ ተደርጓል” ያሉት ዐቃቤ ሕግ አዳነች፤ ሁከቱ “በቁጥጥር ሥር ባይውል ኖሮ ሊደርስ የሚችለውን ማሰብ እንኳን በጣም ከባድ ነው” ብለዋል።…