የትግራይ ክልል ምክር ቤት የምርጫ ማስፈጸሚያ አዋጆችን አጸደቀ

ምክር ቤቱ ዛሬ ያጸደቀቸው የምርጫ ኮሚሽን ማቋቋሚያ አዋጅና የምርጫ እና የምርጫ ሥነ ምግባር አዋጅ ናቸው።የመቀሌው ወኪላችን ሚሊዮን ኃይለ ሥላሴ እንዳለው ባለፈው ቅዳሜ የተጀመረው ይኽው ጉባኤ ዛሬም አላበቃም።…