የሶስቱ የትግራይ ቴሌቪዥኖች ስርጭት መቋረጥ

የስርጭት ማዕከላቸውን በመቀሌ ከተማ አድርገው ያስተላልፉ የነበረ መንግስታዊውን የትግራይ ቴሌቪዥንን ጨምሮ ሶስት የቴሌቪዥን ጣቢያዎች ከትናንት ጀምሮ ስርጭታቸው ቢቋረጥም ድምጸ ወያኔ ቴሌቪዥን በሌላ ሳተላይት በከፊል መመለሱ እየተነገረ ነው።…