የትግራይ የምርጫ ኮሚሽን ማቋቋሚያ የአዋጅ ረቂቅ ምን ይዟል?

የትግራይ ክልል ምክር ቤት የትግራይ ምርጫ ኮሚሽን ማቋቋሚያ የአዋጅ ረቂቅ እና የትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የምርጫ እና የምርጫ ሥነ ምግባር የአዋጅ ረቂቅ ያጸድቃል ተብሎ ይጠበቃል። ለመሆኑ የአዋጅ ረቂቆቹ ምን ይዘዋል? የዶይቼ ቬለው ሚሊዮን ኃይለስላሴ ተመልክቷቸዋል።…