የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በይፋ ተመሠረተ

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ዛሬ በይፋ ሲመሰረት አቶ ደስታ ሌንዳሞ ርዕሰ መስተዳድር ሆነው ተመርጠዋል። 190 አባላት ያሉት የሲዳማ ክልል ምክር ቤት ዛሬ ጠዋት ከተመሠረተ በኋላ የክልሉን ሕገ መንግሥት በሙሉ ድምጽ አጽድቋል። አቶ ሰለሞን ላሌ ዛሬ የተመሠረተው የክልሉ ምክር ቤት አፈጉባኤ ሆነዋል።…