የሐርር እና የድሬዳዋ የዛሬ ውሎ 

በድሬዳዋ ደለገሃሬ በተባለው አካባቢ ተቃውሞና ከፀጥታ ኃይሎች ጋር ግጭቶች እንደነበሩ የዓይን እማኞች ተናግረዋል።በሐረር የትራንስፖርት አገልግሎት እንዳልተጀመረ ነዋሪዎች ለዶቼቬለ ተናግረዋል።የመከላከያ ኃይልና ፖሊስ ትናንት ጥፋት የተፈጸመባቸውን አካባቢዎች እየጠበቁ ነው።…