ትራምፕ እንዳይታተም ባሉት መጽሐፍ ይፋ የሚደረጉ 6 ምስጢሮች

ጆን ቦልተን ከፍተኛ የደኅንነት አማካሪያቸው ነበሩ። ድንገት ሥራ ለቀቁ። ዶናልድ ትራምፕ “እሱ ሥራውን ለቆ እንዳይመስላችሁ፤ እኔ አባርሬው ነው” አሉ። እኚህ የቀድሞው የዶናልድር ትራምፕ ከፍተኛ የደኅንነት ጉዳዮች አማካሪ ከሰሞኑ “ዌር ኢት ሃፕንድ” የተሰኘ መጽሐፍ ጽፈዋል።…