ሮቦቷ ሶፊያ ከጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ጋር ተገናኘች

የሳዑዲ አረብያ ዜግነት የተሰጣት ሮቦቷ ሶፊያ ኢትዯጵያን እየጎበኘች ያለች ሲሆን በቆይታዋም ከጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ጋር ተገናኝታ ተነጋግራለች።