የኢትዮጵያ አየር መንገድ እስካሁን አንድ ቢሊየን ዶላር ያህል ገቢ አጥቷል

የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ሲሶው የዓለም ሕዝብ ከቤቱ እንዳይወጣ አድርጓል። ይህ ደግሞ በአየር የሚደረግ ጉዞ ሙሉ በሙሉ እንዲቆም አድርጓል። በኢትዮጵያ አየር መንገድም ከ90 በመቶ በላይ የመንገደኞች አውሮፕላኖቻችን ቆመዋል። በዚህ ምክንያትም የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቢሊዮኖች የሚገመት ገንዘብ ማጣቱን የድርጅቱ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ከቢቢሲ ጋር በነበራቸው ቆይታ ወቅት ተናግረዋል።…