የቪኦኤ ዳይሬክተር አማንዳ ቤኔት ለቀቁ

የአሜሪካ ድምፅን ለአራት ዓመታት በዳይሬክተርነት የመሩት አማንዳ ቤኒት ሥራቸውን በፍቃዳቸው ለቀቁ።

በቀድሞው የሃገሪቱ ፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ ተሹመው ተቋሙን ከ 2016 ዓ.ም. (እ ኤ አ) አንስቶ በዳይሬክተርነት ሲመሩ የቆዩት አማንዳ ቤኔት የሥራ መልቀቂያቸውን ያስገቡት ትናንት ሰኞ ሲሆን ምክትላቸው የነበሩት ሳንዲ ሱጋዋራም አብረዋቸው ለቅቀዋል።

በጋዜጠኛነትና በሥነ-ፅሁፍ የላቀ ክንዋኔ ላ…