የኮሮናቫይረስ ጽኑ ህሙማንን ህይወት ይታደጋል የተባለውን መድኃኒት የዓለም ጤና ድርጅት ተቀበለው

ዴክሳሜታሶን ከ1960ዎቹ (እአአ) ጀምሮ በተለያዩ ህመሞች ምክንያት የሚያጋጥሙ እብጠቶችን ለመቀነስና የተወሰኑ አይነት የካንስር ህመሞችን ለማከም ጥቅም ሲውል ቆይቷል። አሁን ደግሞ በዩናይትድ ኪንግደም በተደረገ ምርምር ማረጋገጥ እንደተቻለው የኮሮናቫይረስ ጽኑ ሕሙማንን ሕይወትን ይታደጋል ተብሏል።…