ዉይይት፤ የኮሮና ስጋት በኢትዮጵያ

«በአስክሪን ምርመራ ኮሮና መገኘቱ ለኛ ትልቅ ማስጠንቀቅያ ሊሰጠን ይገባል። ጥንቃቂ ሊለየን አይገባም። በኮሮና ብዙ የኤኮኖሚና የማኅበረሰባዊ ቀዉሶች እየተከሰቱ ናቸዉ። የሕጻናት ወሲባዊ ጥቃትና ትንኮሳ አንዱ ነዉ። እንደዉም አንድ እናት እንዳሉት እኔ የሚያሳስበኝ የኮሮና በሽታ ሳይሆን ነገ ልጄን ምን አበላለሁ የሚለዉ ነዉ ብለዋል።» ተወያዮች…