የኮሮና ደንብ ቁጥጥር መላላት ስጋት በትግራይ 

በትግራይ የኮረና ቫይረስ ስርጭት ለመግታት አስቀድሞ አስቸኳይ ግዜ አዋጅ ወጥቶ የመከላከል ስራ ሲከወን ቆይታል፡፡ የሰዎች እንቅስቃሴ ወደ ነበረበት እየተመለሰ ነው፣ የመንግስት ቁጥጥርም ላልቷል፡፡ ይህ የቫይረሱ ስርጭት እየተበራከተ በመጣበት ግዜ መሆኑ በብዙሐን ዘንድ ስጋት የፈጠረ ሆንዋል፡፡ …