በአምነስቲ ዘገባ የኢትዮጵያ የሰብዓዊ ኮሚሽን አስተያየት    

የዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ድርጅት ኢትዮጵያ ዉስጥ በኦሮምያ በአማራ ክልሎች እና በአዲስ አበባ በርካታ የሰብዓዊ መብቶች ተፈፅመዋል ሲል ሰፋ ያለ ዘጋባ ማሰራጨቱን ተከትሎ  የተለያዩ አስተያየቶች ተንሸራሽረዋል።…