ኢትዮጵያ ውስጥ በርካታ ዝሆኖች በታጣቂዎች ተገደሉ

ከአምስት ዓመት በፊት በተደረገ ቆጠራ በማጎ ብሔራዊ ፓርክ ውስጥ 175 ዝሆኖች ይገኙ አንደነበረ የገለጹት አቶ ጋናቡል በስምንቱ ዝሆኖች ላይ የተፈጸመው ግድያ ከዚህ በፊት ያልታየ “ጭፍጨፋ” ነው ሲሉ በምሬት ለቢቢሲ ተናግረዋል።…