ሱዳን ለተቃውሞ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ጉዳይ አስፈፃሚን ጠራች

የሱዳን ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዛሬ ቅዳሜ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ጉዳይ ፈጻሚን ጠርቶ ከአል-ቀዳሪፍ ከተማ አቅራቢያ ተፈጸመ በተባለ ጥቃት ላይ ተቃውሞውን ገለጸ። ሱዳን ለተቃውሞ ጉዳይ ፈፃሚውን ለመጥራት ያበቃት ባለፈው ማክሰኞ ታጣቂዎች ፈፅመውታል የተባለ ጥቃት ነው። በጥቃቱ ወታደሮች እና ሰላማዊ ሰዎች መገደላቸውን የሱዳን ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገልጿል…