የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ መንግሥትና የኦሮሞ ልሂቃን ልዩነት

ጋዜጠኛ ስዩም ጌቱ እንደሚለው በሁለቱ ወገኖች መካከል ልዩነቱ የሰፋው በምርጫ ሰበብ የተፈጠረውን ሕገ መንግሥታዊ ቀውስ ለመፍታት ገዥው ፓርቲ የራሱን አማራጭ ማቅረቡን እንደ አብዛኛዎቹ ፓርቲዎች ሁሉ የኦሮሞ ፖለቲከኞችም ባለመቀበላቸው ነው።ይሁንና ልዩነቱ ከዚህም በፊት እንንደነበረ ስዩም ይገልጻል።…