መንግሥት ከምዕራብ ኦሮሚያ ለሚሰማው እሮሮ ተጠያቂው “ሸኔ ነው” አለ

በምዕራብ ኦሮሚያ በሚገኙ አራት ዞኖች በተለይም በምዕራብ ወለጋ እና ቄለም ወለጋ ዞኖች ውስጥ ‘በመንግሥት ጸጥታ አስከባሪ ኃይሎች ግድያዎች እየተፈጸሙ ነው’ የሚሉ ተደጋጋሚ ቅሬታዎች ከነዋሪዎች ይሰማል። መንግሥት በበኩሉ ለዚህ ሁሉ ተጠያቂው “ሸኔ” ነው ሲል ለቢቢሲ ጥያቄ ምላሽ ሰጥቷል።…