ገዳዩን ተሕዋሲ ገዳይ ይገኝ ይሆን?

መድሐኒት ወይም ክትባት ለማግኘት የሚደረገዉ ምርምር፣ጥናትና ሙከራ «አበረታች» ዉጤት ማሳየቱ ይነገራል።ከመነገር ወይም ከተስፋ ባለፍ ግን ፈዋሽ መድሐኒት ወይም ክትባት የሚገኝበት ጊዜ በዉል አይታወቅም…