በረሃብ ሊጠቁ የሚችሉ ሰዎች ቁጥር ከ47 ሚሊዮን ከፍ ሊል ይችላል

በኮቪድ 19 ወረርሽኝ ምክንያት በመካከለኛው ምስራቅና በሰሜን አፍሪካ በረሀብ የሚጠቁ ሰዎች ቁጥር ከ47 ሚሊዮን በላይ ሊሆን ይችላል ሲል የዓለም ምግብ ድርጅት አስጠነቀቀ። ይሄ ቁጥር አሁን ካለው የረሀብተኞች ቁጥር ጋርሲነፃፀር በ 6.7 ሚሊዮን ከፍ ያለ ነው።…