ድፍድፍ ነዳጅ የማውጣቱ ስራ በሶማሌው አብዲ ኤሌ እንግድነት በይፋ ተጀመረ።

ድፍድፍ ነዳጅ የማውጣቱ ስራ በይፋ ተጀመረ።

ፖሊ ጂሲ ኤል ፔትሮሊየም ኢንቨስትመንት ኩባንያ በኦጋዴን ክልል ድፍድፍ ነዳጅ የማውጣቱን ተግባር ዛሬ በይፋ ጀምሯል።


ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አሕመድ በትላንትናው ዕለት ከኩባንያው የስራ ኃላፊዎች ጋር በፅህፈት ቤታቸው ከመከሩ በኋላ ስራው ዛሬ እንደሚጀመር ገልፀው ነበር።
የሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ አብዲ ኢሌ እንግድነት የፌደራልና የክልል ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በተገኙበት ድፍድፍ ነዳጅ የማውጣቱ ስራ ተጀምሯል።
#EBC