ፖሊስ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ሲያስተገብር በሰብዓዊ መርሆች እንዲመራ ተጠየቀ

የኮቪድ 19ን ስርጭት ለመከላከል የወጣውን አዋጅ ጥሳችኃል በሚል የቤተሰብ አባላቶቻቸው በቁጥጥር ስር ከዋሉባቸው ግለሰቦች አንዱ በፈቃዱ ሃይሉ ነው።

በፍቃዱ እህት እና ወንድሙ ግንቦት 5.2012 ዓመተ ምህረት ማለዳ ላይ ወደ ስራ በሚየቀኑበት ወቀት ፖሊሶች «ተነካክታችኋል» በሚል በቁጥጥር ስር እንዳዋላው ለአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ ተናግሯል።…