መድረክ የመፍትሄ ሃሳብ አቀረበ

መንግሥት ለድርድርና ብሄራዊ መግባባት እና የጋራ መፍትሄ ለማምጣት ዝግጁ መሆን እንደሚገባው የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት(መድረክ)አሳሰበ። ወሳኝ በሆኑ ልዩነቶች ላይ ለመደራደርም የመፍትሄ ሃሳብ የያዘ አማራጭ ሰጥቷል። ሀሳቡን ለጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ እንዳቀረበ አስታውቋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።