በህዳሴው ግድብ ወሀ አሞላል ላይ የኢትዮጵያ የግብጽና የሱዳን ውዝግብ

የምሥራቅ አፍሪቃ መሪዎችን ወደ ፖለቲካዊና ዲፕሎማሲያዊው ጥረት በፍጥነት ማስገባት በግብጽ ላይ ጫናውን ሊያበረታ ይችላል።ያም ሆኖ የዴሞክራታይዜሽን ልማት አማካሪና በአባይ ተፋሰስ ጉዳይ ላይ የተለያዩ ምርምሮችን ያካሄዱት ምሁሩ ከዚሁ ጋር ኢትዮጵያ ከግብጽ በኩል ሊመጣ ለሚችለው ሁሉ ሳትዘናጋ መዘጋጀት እንዳለባትም አሳስበዋል።…