«በቀጣዩ ዓመት ሁለት ተርባይኖች ኃይል እንዲያመነጩ እየተሰራ ነው»

የታላቁ ህዳሴ ግድብ ሁለት  ተርባይኖች ግንባታ  ለማጠናቀቅ እተሰራ ነው የግድቡ ሲቪል ስራ 87 በመቶ፣ የኤሌክትሮ ሜካኒካል ስራው 44 በመቶ፣ የብረታ ብረት ስራው  ደግሞ 27 በመቶ የተጠናቀቀ  መሆኑን እና የግድቡ ግንባታ ሂደት ባጠቃላይ በአሁኑ ጊዜ 73 በመቶ መድረሱንም ዋና ስራ አስኪያጅ ኢንጂነር ክፍሌ ሆሮ ተናግረዋል ፡፡…