ኢትዮጵያና ኤርትራ፦ ከእራት በኋላ ምን ተወራ?

ትናንትና ምሳ ሰአት አካባቢ በኤርትራ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኦስማን ሳልሕና የፕሬዝዳንቱ አማካሪ በሆኑት የማነ ገብረ አብ የሚመራው ከፍተኛ የልዑካን ቡድን አዲስ አበባ ከገቡ በኋላ በብሔራዊ ቤተመንግስት የእራት ግብዣ ተደርጎላቸዋል።…