የወልቃይት ኮሚቴ በአዲስ መልክ ተደራጀ ።

በአዲስ መልክ የተደራጀው የወልቃይት ኮሚቴ

የወልቃይት አማራ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ በአዲስ መልክ ተደራጅቷል። ከስር ያለው ከኮሚቴው የተገኘ መረጃ ነው!
………………………………………………

በወልቃይት ሕዝብ የአማራ ብሔርተኝነት የማንነት ጥያቄ በማንነት ጥያቄው አስመላሽ ኮሚቴ ውስጣዊ ሁኔታ ለምትጨነቁ የጥያቄው ባለቤቶች በሙሉ:_
ኮሚቴው አዲስ አበባም ጎንደርም ታስረው የነበሩ የኮሚቴው አባላት ከእስር ከተፈቱ በኋላ በቅርቡ በእስር የነበሩ እና ያልታሰሩት የኮሚቴው አባላትን ያካተተ የኮሚቴው ስብሰባ በመጥራት ውስጣዊ ሁኔታውን በተገቢው መልኩ በመገምገም በኮሚቴው አባላት ማስተካከያ ያደረገ ሲሆን የተደረገው ማስተካከያም በሚከተለው መልኩ ቀርቧል፡፡

1)ኮሌኔል ደመቀ ዘውዱ(ሰብሳቢ)

2)አቶ አታላይ ዛፌ(ምክትል ሰብሳቢ)

3) አቶ ጎይትኦም አማረ (ፀሐፊ)

4 አቶ ልጅሸት አሰፋው (ህዝብ ግንኙነት)

5) አቶ ንጋት ተክሌ (ሒሳብ ሹም)

6) አቶ ነጋ ባንቲሁን (ቁጥጥር)

7) አቶ ገበያው ላቀው (አማካሪ)

8/ አቶ ዳኘው አቸነፈ (ወጣቶች ጉዳይ)

9) ወ/ት ንግስት ይርጋ (የሴቶች ጉዳይ)

10) አቶ መብራቱ ጌታሁን (አባል)

11) አቶ ነጋ ገ/መድህን (አባል)

12) አቶ አለነ ሻማ (አባል)

13) አቶ ይልማ ፈረደ (አባል)

14) አቶ ዬሱፍ ዐሊ (አባል)

15) አቶ ሰፊሁን አበበ (አባል)

16) አቶ ዮሐንስ ጠጋ (አባል)

17) አቶ አባተ ነጋ (አባል)

18) አቶ ወረታው አዛናው (አባል)

19) አቶ ጀማል ኢብራሒም (አባል)

20 አቶ ርስቀይ አደመ (አባል)

21) አቶ ጌታቸው አደመ (አባል)

22) ወ/ሮ ሳባ ገ/መስቀል (አባል)

23) አቶ አለልኝ ምረቱ (የማንነት ጥያቄው የሕግ አማካሪ እና ጠበቃ)