“ኮሮናን ለመከላከል እቤትህ ተቀመጥ ተብሎ ሺሻ ቤት ሲውል ምን ይባላል?”- ዶክተር ኪሩቤል ተስፋዬ »

የዛሬው የወጣቶች ዓለም እንግዳችን ኪሩቤል ተስፋዬ የተባለ ኢትዮጵያዊ ሀኪም ነው። በአሁኑ ሰዓት ለቀጣይ ትምህርት በሄደበት ስጳኝ ሀገር እንደ ሌሎች የሀገሪቱ ዜጎች ሁሉ የኮሮና ስርጭትን ለመግታት በወጣ አዋጅ የተነሳ ቤቱ ውስጥ ይገኛል። ወጣቱ ሀኪም ይህንን አጋጣሚ ተጠቅሞ ስለ ተህዋሲው «ጠቃሚ»የሚላቸውን መረጃዎች በፁሁፍ እና በቪዲዮ ያጋራል።…