የዶክተር አብይ አሕመድ አስተዳደር በማረሚያ ቤቶች ውስጥ ያሉትን የሕወሓት ሰወች በማስወጣት አዲስ አስተዳደር እንዲያዋቅር ተጠየቀ።

 

የዶክተር አብይ አሕመድ አስተዳደር በማረሚያ ቤቶች ውስጥ ያሉትን የሕወሓት ሰወች በማስወጣት አዲስ አስተዳደር እንዲያዋቅር ተጠየቀ። በተለያዩ  እስር ቤቶች የሕወሓት ሰወች ኢሰብአዊ ድርጊት እየፈፀሙ ነው።