የፍትህ ስርዓት አለመከበሩ አሳሳቢ ነዉ ተባለ 

የሕግ አስከባሪዎች የፍርድ ቤት ዉሳኔ አለመተግበራቸዉ የፍትህ ስርዓቱን ይንዳል ሲሉ የሕግ ባለሞያዎች አሳሰቡ። በጋዜጣ ያየሰዉ ሽመልስ ፍርድ ቤቶች በዋስትና እንዲወጣ ቢወስኑም ፤ ዉሳኔዉን ፖሊስ ያለመፈፀሙ ተገቢነት የለዉም ሲሉ ሁለት የሕግ ባለሞያዎች ለዶቼ ቬለ አሳስበዋል።…