በሳዑዲ አረቢያ ሴቶች ላይ ተጥሎ የነበረው የማሽከርከር እገዳ ተነሳ

ወግ አጥባቂ በሆነችው ሳዑዲ አረቢያ ሴቶች በከተማዋ ጎዳናዎች ላይ መኪናቸውን እያሽከረከሩ መንፈላሰስ ጀምረዋል።