በናይጄሪያ በአርብቶ አደሮችና በአርሶ አደሮች መካከል በተቀሰቀሰ ግጭት 86 ሰዎች ሞቱ

በናይጄሪያ ፕላቱ ግዛት በአርብቶ አደሮቹ በአርሶ አደሮች መካከል በተፈጠረ ግጭት 86 ሰዎች ሕይወታቸውን አጡ።