ፊሊፒናዊያንን ያለ አዶቦ ማሰብ ከባድ ነው

ኦዶቦ ቶሎ ስለማይበላሽ የፊሊፒንስ ተራራ ወጪዎች አዘውትረው የሚይዙት ምግብ ነው። ከእንቁራሪት እና ከፌንጣ የሚሠሩ ወጣ ያሉ የአዶቦ ዓይነቶችም አሉ።